እኛ ማን ነን?

ማህበረሰባችን ምርጡን ውጤት እንዲያገኝ በእያንዳንዱ ፕሮጀክት ላይ አንድ ላይ ሆነን የምንሰራ የበጎ አድራጎት ማህበር ነን።
slide 1
photo_2022-08-29_09-21-08
photo_2022-08-29_08-30-59
kereyu03
Image Slide 2
previous arrowprevious arrow
next arrownext arrow
Shadow

የእኛ ራዕይ

ራዕያችን የተማረ እና ራሱን የቻለ ማህበረሰብ መፍጠር ነው።

የእኛ ተልዕኮ

በጥናትና ምርምር የተደረገ የትምህርት ድጋፍ፣ ገቢ የሌላቸውን እና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን መደገፍ፣
አዋጭ የሥራ አማራጮች እንዲኖራቸው መርዳት፣ ወደ መሬት በማምጣት በተለያዩ ዘርፎችና መስኮች እንዲሰማሩ ማድረግ።
በጥራት እና በስፋት የምንተገብረው ስራዎቻችን (ፕሮጀክቶቻችን) ናቸው።

የእኛ እሴቶች

የእኛ ጠንካራ የቤተሰብ አመለካከት እና ቁርጠኝነት፣ የማህበረሰባችን ልምድ እና ችሎታ፣
የጋራ እድገታችን፣ ፍላጎታችን እና ማንነታችን፣ ጽኑ እና አስተማማኝ የበጎ አድራጎት ማህበር ለመመስረት ያለን ፍላጎት እና እርስ በርስ ለመደጋገፍ ያለን ጥንካሬ፣
የእኛ አዎንታዊነት እና ቅንነት የእሴቶቻችን ምሳሌዎች ናቸው።

ብርሃን ለሃገር ሁሉ የበጎ አድራጎት ማህበር የሚገርም ታታሪ እና የቅን ባለሙያዎች ስብስብ አለው። እነሱን ማግኘቴ በጣም አስደሳች ነበር።
መምህር ሰለሞን ገብሬ